የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
📢የሚያስፈልጉ ሰነዶች፦ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላችሁ
📄የምዝገባ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ማግስት ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
⏳የምዝገባ ቦታ፦ ከ ወደ ጎፋ በሚወስደው መንገድ ላይ በሚገኘው MDK Building 8ኛ ፎቅ በአካል ቀርቦ መመዝገብ ይቻላል
📍የኮንታክት ስልክ ቁጥሮች
ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት ስልክ ቁጥሮች መደወል ይቻላል፦
📞 011-645-53-26
📞 0911-66-97-52
@etconp