👉የኮንስትራክሽን ፕሮጀክት እየመሩ ነው? የውል አስተዳደር፣ የጊዜ ማራዘሚያ (EOT)፣ የተጨማሪ ሥራ ትዕዛዝ (Variation) እና የካሳ ጥያቄ (Claims) ሰነዶችን ከዜሮ መዘጋጀት አሰልቺ ሆኖብዎታል?
🚀 መፍትሔው እነሆ Construction Contract Management Kit ለኮንስትራክሽን ባለሙያዎች የተዘጋጀ ሙያዊ የውል አስተዳደር ዲጂታል መሣሪያ!
📦 በዚህ ፓኬጅ ውስጥ የሚያገኙት፦✅ 25+ ኤዲት የሚደረጉ የWord ቴምፕሌቶች
✅ Contract Notices & Notices of Claim
✅ Extension of Time (EOT) Applications
✅ Variation Proposals & Variation Orders
✅ Request for Information (RFI) Forms
✅ Engineer's Instructions & Site Instructions
✅ Claim Submission & Cost Impact Statements
✅ Meeting Minutes & Official Correspondence
✅ የExcel Contract Management System
✅ የተሞሉ የምሳሌ ሰነዶች (Sample Project)
✅ የአጠቃቀም መመሪያ (User Manual)
🔥 ለምን ይህን ፓኬጅ መጠቀም አለብዎት?✔️ ሰነዶችን ከዜሮ ለመዘጋጀት የሚያጠፉትን ጊዜ ይቆጥቡ።
✔️ ሙያዊና የተደራጁ የውል ሰነዶችን ያዘጋጁ።
✔️ የፕሮጀክት ለውጦችን፣ መዘግየቶችንና የጊዜ ማራዘሚያ ጥያቄዎችን በስርዓት ይቆጣጠሩ።
✔️ የፕሮጀክትዎን የውል ሰነዶች በሙያዊ መንገድ ያደራጁ።
💻 ሙሉ በሙሉ Editable ስለሆነ በMicrosoft Word & Excel መጠቀምና እንደፕሮጀክትዎ ሁኔታ ማስተካከል ይችላሉ።
🌟የኮንስትራክሽን ሥራዎን በተሻለ ስርዓት ለመምራት፤ ጊዜዎን ለመቆጠብ፤ ሰነዶችዎን በሙያዊነት ለማደራጀት ከታች ባለው ሊንክ ፋይሎቹ ያውርዱት👇https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6aeac04f60101_etconp