🏗️ የመሬት ሥራ (Earthwork) – የግንባታ ስራ መሠረት!
በግንባታ ውስጥ የመሬት ዝግጅት ከሁሉም በላይ ትኩረት የሚፈልግ ስራ ነው።
በምስሉ ላይ የምናየው Bulldozer በመጠቀም የሚከናወን የመሬት ማስተካከያና የአፈር ማንቀሳቀስ ስራ ነው።
በዚህ ስራ ላይ ትኩረት መሰጠት ያለባቸው፦
✅ የመሬቱን ደረጃ (Level) በትክክል መወሰን።
✅ የአፈሩን አይነትና ተስማሚነት መመርመር።
✅ ትክክለኛ የCut and Fill ስራ ማከናወን።
✅ አፈሩን በተገቢው መንገድ ማጠቅለል (Compaction)።
⚠️ የመሬት ዝግጅት በትክክል ካልተሰራ ወደፊት የFoundation Settlement እና የመዋቅር ችግሮች ሊፈጠሩ ይችላሉ።
💬 የምህንድስና ጥያቄ!
በዚህ የEarthwork ስራ ውስጥ ከሁሉም በላይ ወሳኙ ምንድን ነው?
1️⃣ Proper Levelling
2️⃣ Soil Compaction
3️⃣ Soil Testing
የመረጡትን በComment ያስቀምጡ
👇
🌐ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ
👇https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp