የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
Position
📋ዳታ ኮሌክተር
Company
🏢Ayat Share Company
Education
🎓ታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፤ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
Experience
⏳0 ዓመት
Salary
💰በድርጅቱ ደመወዝ ስኬል መሠረት
Required qty
🧑🤝🧑3
Work location
📍አዲስ አበባ እና በአካባቢው
Deadline
📅September 15, 2026
How to apply
📝አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው።
Location: አያት አክሲዮን ማህበር ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግራንድ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል የትራፊክ መብራቱ አጠገብ)
🗺️Phone Number: 011-854-71-99
📞@etconp