" ኡድሂያ ለማረድ ላሰበ ሰው"

• ኡሙ ሰለማ (ረዲየላሁ ዐንሃ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልክተኛ (ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል፦

​"የዙል ሂጃህን ጨረቃ ካያችሁና ከእናንተ መካከል መስዋዕት (ኡድሂያ) ለማረድ ያሰበ ሰው ካለ፤ ከፀጉሩም ሆነ ከጥፍሩ ምንም ነገር ከመቁረጥ ይቆጠብ።"

🌱 @TewhedandSuna

Comments

Be the first to add a comment