👉Column ኮንክሪት ከተሞላ በኋላ ለስንት ቀናት ውሃ ማጠጣት ያስፈልጋል?
በሳይት ላይ አምድ (Column) ኮንክሪት ከተሞላ በኋላ የCuring ሥራ በትክክል መከናወኑ በጣም አስፈላጊ ነው። ኮንክሪቱ ጥንካሬውን እንዲያገኝና በቀላሉ እንዳይሰነጠቅ በቂ እርጥበት ማቆየት ያስፈልጋል።
💧 ውሃ ማርጠቡ የሲሚንቱ ከውሃ ጋር የሚያደርገውን ምላሽ (Hydration) እንዲቀጥል ይረዳል።
⚠️ ኮንክሪት ከተሞላ በኋላ ቶሎ ውሃ ማርጠብ ማቆም የገጽታ ስንጥቆችን ሊያመጣና የኮንክሪቱን ጥራት ሊጎዳ ይችላል።
👷 ስለዚህ Column ኮንክሪት ከተሞላ በኋላ የCuring ሥራን ችላ ማለት የለብንም። የሚያስፈልገው የCuring ጊዜ እንደ ሲሚንቱ አይነት፣ እንደ አየር ሁኔታው እና እንደ ፕሮጀክቱ መመዘኛ ሊለያይ ይችላል።
👇 በእናንተ ሳይት ላይ Column ኮንክሪት ከተሞላ በኋላ ለስንት ቀናት Curing ታደርጋላችሁ? 7 ቀን፣ 14 ቀን ወይስ ከዚያ በላይ?
📌 Save አድርጉ |
🔁 Share ለሌሎች የግንባታ ባለሙያዎች
🌐ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ
👇https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp