በኢትዮጵያ ያገገሙ ሰዎች ቁጥር ከ1000 አለፈ!

በትላንትናው ዕለት ዘጠና ሶስት (93) ሰዎች (88 ከአዲስ አበባ ፣ 2 ከአማራ፣ 2 ከሱማሌ ክልል 1 ከኦሮሚያ ክልል) ያገገሙ ሲሆን በአጠቃላይ በሀገራችን ከበሽታው (ኮቪድ-19) ያገገሙ ሰዎች ቁጥር 1,027 ደርሷል።
@tenaet
https://tena.et/update

1 comment

መሬም ቢት ሀስን ኡሙ ፉአድ ኢሻ አላህ
ደስ ይላል በቅርብ ጨርሶ አላህ ያሽራቸው