🎀 አንዳንድ ወንዶች ሀዳሁሙ'ላህ  የሚስታቸውን ፎቶ እያቀናበሩ በየሚዲያው እንደ ሚሸጥ እቃ ያንጠለጥላሉ  اللهُ المستعان 
አባቷ'ኮ ላንተ ነው የዳሩህ ሰትረህ (ደብቀህ) ትይዛት ዘንድ።

ታዲያ አንተ የኦንላይን ገበያ ማስታወቂያ ይመስል የፎቶ ዲዛይን እየቀያየርክ ፕሮፋይል የምታደርገው ሚስትህን ለምን ነው!?
ወንድሜ ወኔ (ቅናት) ይኑርህ እንጅ! እንዴት ንግስትህን ሌላ እንዲያያት ትፈቅዳለህ የማንም የአይን ሻዉር መዉሰጃ ስትሆን ትንሽ አይኮነኩንህም?


🎴🔗 😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢
🤩

Comments

Be the first to add a comment