👉የኮንስትራክሽን ባለሙያ ነዎት?
የኮንስትራክሽን ሕግንና የኮንትራት አስተዳደርን በተግባር ማወቅ ይፈልጋሉ? 🏗️📚

🌟የኢትዮጵያን የኮንስትራክሽን ሕግ፣ የግንባታ ኮንትራቶችና የኮንትራት አስተዳደር በስፋት የሚያብራራ ጠቃሚ መፅሐፍ አዘጋጅተናል

📖 በዚህ መጽሐፍ የሚማሩት፦

✅ የኢትዮጵያ የኮንስትራክሽን ሕግ
✅ የግንባታ ኮንትራቶች አወቃቀርና አስተዳደር
✅ የመንግሥት ግዥና የጨረታ ሕጎች
✅ FIDIC Contract Conditions
✅ የኮንትራት ዓይነቶችና የተዋዋይ ወገኖች ኃላፊነት
✅ Variations, Claims & Liquidated Damages
✅ የግንባታ ውዝግቦችና የመፍትሔ ዘዴዎች
✅ Arbitration, Mediation & Litigation እና ሌሎች በስፋት ተዳሰዋል

📕ይህ ድንቅ መፅሐፍ ከፈለጉት ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇

https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6ae84b79ccac2_etconp

Comments

Be the first to add a comment