قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
⚡️
⚡️
⚡️
⚡️
⚡️
⚡️
🇸🇦
በሳዑዲ ዐረቢያ
🇸🇦
የወርሃ ዙል-ሒጃህ ጨረቃ ዛሬ ማክሰኞ ስለታየች ነገ ረቡዕ ግንቦት 20, 2017 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ይሆንና ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃህ 10 ቀናት ከነገ ይጀምራሉ። ስለሆነም ሐሙስ ጁን 5, 2025 (ግንቦት 28, 2017 E.C.) የዕለተ ዐረፋህ ቀን ሲሆን ጁሙዓህ ጁን 6, (ግንቦት 29) ዒደ-ል-አዽሓህ ይሆናል። አላህ በሰላም ያድርሰን
‼️
⭐️
እነዚህን ወርቃማ ቀናቶች በዒባዳህ ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጅት አድርጉ። ቀናቶቹን ከምታሳልፉባቸው ዒባዳዎች መካከል፤ ጾም፣ ዚክር፣ ቁርኣን መቅራት፣ ሶደቃ፣ ለቻለ ሰው ሐጅና መሰል በጎ ተግባራትን ማከናወን ይገኙበታል። አላህ ያበርታን።
ሌሎችንም አስታውሱ
❗️
🌟
🔗
😊
ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ
👈
🟢
🔤
🤩
Comments
Be the first to add a comment