👉የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪውን ቁልፍ ችግር በአጭር ጊዜ ለመፍታት አዎንታዊ ለውጥ ለማምጣት እንዲያስችል ታስቦ በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የተቋቋመው ኢንደስትሪውን ተዋናዮች በውስጡ ያቀፈው የኮንስትራክሽን ኢንደስትሪ ትራንስፎርሜሽን ኢንሼቲቭ ማስጀመርያ መርሀ ግብር ዛሬ ነሀሴ 6 ቀን 2017 ዓ.ም á‰ áˆľáŠŤá‹­ ላይት ሆቴል ተካሄደ።

Comments

Be the first to add a comment