👉የብረት ሥራ (rebar work) ላይ ማወቅ ካሉባችሁ ነገሮች በጥቂቱ
💫Main bars በዋናነት የሚመጣውን ቴንሳይል ስትረስ የሚሸከሙ ሲሆን
Distribution bars ደግሞ main bar' ኦችን በቦታቸው አስሮ መያዝ እና ስንጥቅን(crack) መከላከል ነዉ እናም ሳይዛቸው ከmain bars ያንሳል::
✅Negative bars ደግሞ slab/beam ላይ የሚመጣውን negative bending moment እንዲሸከሙ የሚገቡ ናቸው::
⏺የሚገቡትም support ላይ ነዉ:: ለ slab እና ለ beam ከላይ (Top) ሲሆን ለ mat slab ደግሞ ከስር (bottom) ላይ ነዉ ሚቀመጡት::
✳️ሌላኛው ነገር top ብረት span ላይ bottom ብረት ደግሞ support ላይ lap ያደርጋሉ::
✳️Lap length ለvertical member (ልክ እንደ column እና shear wall) 50*D (diameter of bar) እና ለhorizontal member (slab እና beam) ደግሞ 40*D (diameter of bar) ነዉ::
🏷ጠቃሚ ሆኖ ካገኙት share ያድርጉ
👇https://t.me/ETCONpWORK@etconp