👉የክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

🌟ለመቀጠር ፍላጎት ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉት በሚከተለው መንገድ ነው፡-

የማመልከቻ ሁኔታ፦ አስፈላጊውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በአካል ቀርበው መመዝገብ ይችላሉ።

አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከመገናኛ ወደ ሃያት በሚወስደው መንገድ ከ17 ጤና ጣቢያ አቅራቢያ።

ህንፃ፦ ወደ ቅድስት ኪዳነምህረት ቤተክርስቲያን በሚታጠፈው መንገድ ላይ በሚገኘው የ B and C ህንፃ ላይ።

ቢሮ ቁጥር፦ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 306።

የምዝገባ ጊዜ፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት።

@etconp

Comments

Be the first to add a comment