የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
📋BEAEKA General Business P.L.C.
ከሚከተሉት ሙያዎች ለሚከተሉት ቦታዎች አመልካቾችን ይፈልጋል።
1. የፕሮጀክት ቢሮ መሐንዲስ (Project Office Engineer)
- የትምህርት ደረጃ፡ በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc Degree in Civil Engineering)
- ልምድ፡ በመንገድ ስራ ፕሮጀክት ላይ ቢያንስ 5 ዓመት ልምድ፤ ከነዚህ ውስጥ 2 ዓመቶችን በቢሮ ምህንድስና መደብ ላይ ያሳለፈ
- የሚፈለግ ብዛት፡ 2
- ስራ ማዕከል፡ በፕሮጀክት (Project Based, Ethiopia)
2. Site Engineer
- የትምህርት ደረጃ፡ በሲቪል ምህንድስና የመጀመሪያ ዲግሪ (BSc Degree in Civil Engineering)
- ልምድ፡ በመንገድ ስራ ፕሮጀክት ላይ ቢያንስ 5 ዓመት ልምድ፤ ከነዚህ ውስጥ 2 ዓመቶችን በSite Engineer መደብ ላይ ያሳለፈ
- የሚፈለግ ብዛት፡ 4
- ስራ ማዕከል፡ በፕሮጀክት (Project Based, Ethiopia)
3. ሌቭልማን (Levelman)
- የትምህርት ደረጃ፡ በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ ዲፕሎማ (Diploma in Construction Technology or related field)
- ልምድ፡ በተመሳሳይ መደብ ላይ ቢያንስ 2 ዓመት የሰራ (Minimum 2 years experience in a similar position)
- የሚፈለግ ብዛት፡ 6
- ስራ ማዕከል፡ በፕሮጀክት (Project Based, Ethiopia)
የጠቅላላ ማመልከቻ መረጃዎች
- ስክልር፡ በስምምነት
- የመጨረሻ ቀን፡ October 19, 2026
የማመልከቻ መንገድ
መስፈርቶቹን የሚሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን፣ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና ማመልከቻ ጋር በማያያዝ በአካል ቀርባችሁ ወይም በኢሜል ማመልከት ይችላሉ።
- በአካል፡ አዲስ አበባ፣ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ፣ ሳር ቤት አደባባይ፣ እልልታ ህንጻ፣ 4ኛ ፎቅ፣ አስተዳደር መምሪያ
- በኢሜል፡ awokeeneyew691@gmail.com
@etconp