🆒 ቻናሉ ላይ የሚለቀቁ stories ማውረድ እንዲቻል አድርጉልን የሚል ሀሳብ ተሰቶን ነበር።

ቻናል ላይም ሆነ ሌሎች ሰዎች ጋር ያየነው story ማውረድ የምንችለው telegram premium ካለን ነው ።

እኛ ቻናል ላይ የተለቀቁ stories ማግኘት ከፈለጋቹ ከታች በሚቀመጥላቹ ሊንክ ገብታቹ የፈለጋቹትን story የተደረገ ቪዲዮ ጠይቃቹ ማግኘት ትችላላቹ።

🆓 @tewhedandsuna_bot

Comments

Be the first to add a comment