🍃🕯 ˓٭˛ ،
🌸• ጥሩ ስው አይደለንም፤ ለመሆን እየጣርን ነው፣
• የዲን ሰው አይደለንም፤ እየታገልን ነው፣
• ኢማን የለንም፤ እየተፍጨረጨርን ነው፣
• ጠንካራ አይደለንም፤ አልሞት ባይ ተጋዳይነት ነው፣
• ከኀጢአት የነፃን አይደለንም፣ ወድቀን እየተነሳን ነው፣
• ፅናት የለንም እጅ አንሰጥም ባይነት ነው።
• ሁሉን በብቃት ተወጥተን አይደለም ፣ እየሞከርን ነው፣
መስለናችሁ አሳስተናችሁ ከሆነ ዐፍዉ በሉን።
ሁሉ ነገራችን የጥረት ነው፣ የመንደፋደፍ ነው፣ በሁለት እግር ለመቆም የሚደረግ ፍልሚያ ነው።
ዱንያ በየቀኑ ትግል ናት።ከአላህ መንገድ ላለመውጣት በየቀኑ እንታገላለን።
@TEWHEDANDSUNA •┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•