👉RFI (Request for Inspection) ምንድን ነው?

💫RFI ማለት ተቋራጩ (Contractor) አንድ ሥራ ተጠናቆ እንደሆነ በመግለጽ፣ አማካሪው (Consultant/Engineer) መጥቶ እንዲመረምረው የሚያቀርበው የምርመራ ጥያቄ ነው።

🚧እዚህ የተጠቀሰው RFI ማለት Request for Inspection ነው። በአንዳንድ ፕሮጀክቶች RFI ማለት Request for Information ሊሆን ይችላል፤ ስለዚህ በፕሮጀክቱ የሰነድ ስርዓት ውስጥ ያለውን ፍቺ መከተል አስፈላጊ ነው።

2. RFI መቼ ይቀርባል?
RFI የሚቀርበው ሥራው ከመሸፈኑ (Cover) ወይም ወደ ቀጣዩ ደረጃ ከመሄዱ በፊት ነው።
ለምሳሌ፦

✅ Excavation ከተጠናቀቀ በኋላ
✅ Rebar ከተገጠመ በኋላ
✅ Formwork ከተጠናቀቀ በኋላ
✅ Concrete Casting ከመጀመሩ በፊት
✅ Waterproofing ከመሸፈኑ በፊት

3. RFI የሚያካትተው

✅RFI Number
✅Project Name
✅Location
✅Activity Description
✅Drawing Number
✅Specification Reference
✅Inspection Date
✅Contractor Signature
✅Consultant Decision


​🌐 ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp

Comments

Be the first to add a comment