This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
👉የ አውሮፓ ከተሞች ወንዞች

የፓሪሱ ሴን ወንዝ ከመቶ አመታት በኋላ ለመጀመርያ ግዜ ሊዋኝበት ችሏል።

የአውሮፓ ከተሞች ወንዞች ከኢንዱስትሪ ብክለት እና ከሰው እዳሪ ፍሳሽ የተነሳ ተበክለው መቆየታቸው ይታወቃል።

በቅርብ ግዜ መንግስታቱ ባደረጉት ጥረት ብዙ ከተሞች ውስጥ ያሉት ወንዞች ከብክለት እየነጹ የሚዋኝባቸው እና ሰዎች የሚዝናኑባቸው ቦታዎች እየሆኑ ነው።

በመዲናችንም የወንዞች ብክለት እየቀነሰ መምጣቱን እናስተውላለን።

እንደቀበና ያሉት ወንዞች እንደአሁኑ ሳይበከሉ በፊት የሚዋኝባቸው ወንዞች እንደነበሩም የቅርብ ግዜ ትዝታ ነው።

ምስል ምንጭ፦ The European Correspondent

@etconp

Comments

Be the first to add a comment