👉የአባይ ግድብ ግዝፈት‼️

💫በግድቡ ምክንያት የተፈጠረው የሰው ሰራሽ ሀይቅ የቆዳ ስፋቱ 1874 ስኩየር ኪ.ሜትር ነው።

🚧ከግድቡ ጫፍ እስከ እስከ ሀይቁ ጫፍ 240km እርቀት አለው ይህ ማለት ከአዲስ አበባ ሀዋሳ ማለት ነው።

⏺ይህ የሀይቁ ስፋት የአዲስ አበባን አጠቃላይ የቆዳ ስፋትን በ3.5 እጥፍ ይበልጣል።

⏺በተጨማሪም የዚህ ሰው ሰራሽ ሀይቅ ስፋት ዘጠኝ ሀገራትን ይበልጣል። ይህም ማልታ፣ሲሸልስ፣ኮሞሮስ፣ሲንጋፖር፣ሆንግኮንግ...የመሳሰሉ ሀገራትን በቆዳ ስፋት ይበልጣል።

⏺በሀይቁ ምክንያት የተፈጠሩ ደሴቶች በኢትዮጵያ ዋና ዋና ነገስታት ተሰይመዋል።

⭐️ንግሥት ዘውዲቱ ደሴት፣ አፄ ሀይለስላሴ ደሴት፣ምንሊክ ደሴት፣ አባጅፋር ደሴት...የመሳሰሉት ይገኙበታል።

@etconp

Comments

Be the first to add a comment