#ADVERTISEMENT
የSEO እና Google Business Profile ማስተዋወቂያ መግለጫ – ለConstruction ድርጅቶች
የግንባታ ኩባንያዎ Google ላይ ይታያል፣ ይታመናል፣ ይመረጣል! በተጠናከረ የSEO ብቃት እና በተቀናጀ የGoogle Business Profile አስተካክለን ኩባንያዎን በConstruction ገበያ ውስጥ ማየት የሚችሉት ደንበኞች ቁጥር በእጅግ ይጨምራል።
⭐ የSEO (Search Engine Optimization) ጥቅሞች
• ኩባንያዎ በGoogle መመሪያ ገፅ ላይ በመጀመሪያ ላይ እንዲታይ ያግዛል
• “Construction company in Addis Ababa” ያሉ ቁልፍ ቃላት ላይ ውስጥ ይመደባል
• የደንበኞች እይታ እና የትዕዛዝ መጥራት ይጨምራል
⭐ የGoogle Business Profile (GBP) ጥቅሞች
• ኩባንያዎ በGoogle Maps እና በGoogle Search ውስጥ በቀላሉ ይታያል
• ስልክ ቁጥር፣ አድራሻ፣ የስራ ሰዓት፣ ፎቶዎች እና አገልግሎቶች በሙሉ እንዲታዩ ያደርጋል
• ደንበኞች በቀጥታ ለመደወል፣ መልዕክት መላክ ይችላሉ
• በስራዎ ላይ የተሰጡ ግምገማዎች እና ኮመንቶች ያሳያል
• የተሻለ የአካባቢ ገበያ (Local SEO) ትርፍ ያመጣል
ይሄንን ሁሉ
በ 2,000 ብር ብቻ
🔥@BemiCreatives0902397727