Ethio Construction Engineering
❤️
ፍቅርን በእውቀት፣ እርግዝናን በግንዛቤ!
🤰
በእርግዝና ወቅት ስለ ፍቅር፣ ወሲብ፣ ቅርርብ እና የጥንዶች ግንኙነት ማወቅ የሚፈልጉት ብዙ ነገሮች አሉ?
📖
“የፍቅር እና የወሲብ ሕይወት በእርግዝና ወቅት” የተሰኘውን ጠቃሚ ኢ-መጽሐፍ ያንብቡ!
👌
👇
👇
https://ye-buna.com/ethiowisdom?ref=product_detail&product=0f66637d9de1c
1 comment
FissehaTsion
Nov 24
ይህ የምታስተዋውቀት መጽሐፍ ከኮንስትራክሽን ዘርፍ ጋር እንዴት እንደሚገናኛ ግራ ገብቶኛል። እኛ እዚህ ያለንው በኮንስትራክሽን ዘርፉ ያሉትን መረጃዎች ለመከታተል ስለሆነ ከዘርፉ ጋር ቀጥተኛ ተዛማጅነት የሌላቸው መረጃዎች ባይለጠፉ እላለሁ። ምክንያቱም በቀጣይ ሌሎች አካላቶችም የተለያዩ ማህበራዊ፣ ባህላዊ፣ ሃይማኖታዊ እና ፖለቲካዊ ይዘት ያላቸው መጽሐፍቶችን አስተዋውቁልን እያሉ ያስቸግሯችኋልና፤ ይህ ደግሞ የኮንስትራክሽን ዘርፍ መረጃ የሚቀርብበት ቦታ ነው።
መጽሐፉም በሌላ በሚመለከተው ገጽ መተዋወቅ ይችላል።
መጽሐፉም በሌላ በሚመለከተው ገጽ መተዋወቅ ይችላል።