قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
🌱
ዉጫዊ ገፅታ አያታልህ
•
አንድ ሰው ቀጥኖብህ (ቀጭጮብህ) ፣ አይንህን የማይሞላ ሆኖ አይተህ ልትንቀዉ ትችላለህ ነገር ግን ከልብሱ ስር የሚያገጓራ አንበሳ አለ።
•
@TewhedandSuna
Comments
Be the first to add a comment