👉ብቃት ያለው ሲቪል ኢንጅነር ለመሆን የግድ ማወቅ ያለብዎት 10 ወሳኝ ነጥቦች
1️⃣ Drawing ማንበብና መረዳት
Architectural, Structural, Sanitary እና Electrical Drawings በትክክል ማንበብ መቻል።
2️⃣ Quantity Surveying (BOQ)
Quantity Take-off ማድረግ፣ BOQ ማዘጋጀት እና Cost Estimation ማወቅ።
3️⃣ Construction Materials
Cement, Concrete, Reinforcement, Blocks, Aggregates እና Waterproofing Materials ባህሪያቸውን መረዳት።
4️⃣ Site Management
ሰራተኞችን፣ ማሽኖችን እና የስራ ሂደትን በብቃት ማስተዳደር።
5️⃣ Concrete Technology
Mix Design፣ Slump Test፣ Cube Test እና Concrete Curing ማወቅ።
6️⃣ Surveying
Level፣ Total Station እና GPS መጠቀም እና Setting Out ማድረግ።
7️⃣ Contract Administration
Contract Documents፣ Variation Order፣ Payment Certificate እና Claims ማዘጋጀት መቻል።
8️⃣ Construction Software
AutoCAD፣ Civil 3D፣ ETABS፣ SAP2000፣ Excel እና MS Project መጠቀም።
9️⃣ Quality Control & Safety
የጥራት ቁጥጥር (QA/QC) እና የስራ ደህንነት (Safety) መስፈርቶችን ማወቅ።
🔟 Communication & Problem Solving
ከClient፣ Consultant እና Contractor ጋር በተገቢው ሁኔታ መግባባት እና የስራ ችግሮችን ፈጣን መፍታት።
🚧ተጨማሪ ምክር: በኢትዮጵያ የ Construction Industry ውስጥ በጣም ተፈላጊ የሆኑ ክህሎቶች BOQ Preparation, Cost Estimation, Payment Certificate Preparation, AutoCAD እና Excel ናቸው።
እነዚህን በደንብ ካወቁ በቀላሉ ስራ ማግኘት ወይም የግል ኮንሰልታንሲ መጀመር ይችላሉ።
🔖የ YouTube ገፃችን ለመቀላቀል ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ
👇https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp