👉ለሰወች ንግግር
‼️ቀኝ ሲሉት ግራ እራስ ሲሉት እግር፡
ለፍርድ መቸኮል ስለሚያደናግር፡
ፈፅሞ አይረብሽህ ጋጋታ ግርግር፡
መቼም ቦታ እንዳትሰጥ ለሰወች ንግግር፡
رضا الناس غايه لا تُدرك،
ورضا الله غاية لا تترك،
የሰው ውደታ የማይደረስበት ዳርቻ፡
የአሏህ ውደታ ፈፅሞ የማይተው የሌለው አቻ ነውና!!
فاترك ما يُدرك وأدرك ما لا يُترك.
የማይደረስበትን ተወውና የማይተወውን አጥብቀህ ጨብጥ።
http://t.me/nuredinal_arebihttp://t.me/nuredinal_arebi