👉የድልድዮ ግንባታ አፍ አውጥቶ ሲናገር

🚧በባህር ላይ ተሻጋሪ ድልድዮችን የሚገነቡ የግንባታ ሠራተኞች ከባድ ግፊት ባለው የንፋስ ኃይል ፊት ለፊት እየተገፉ፣  በጠባብ ቦታ ላይ ቆመው በትጋት ሥራቸውን ያከናውናሉ።

💫ግዙፍ እና ከባባድ የብረት ኬብሎች በውሃው ላይ ተዘርግተው የድልድዩን የወደፊት ሁኔታ ለመወሰን ዝግጁ ሆነው ይታያሉ።

⏺በፕሮጀክቱ የእያንዳንዱ ሠራተኛ እርምጃ ቆራጥነት እና ድፍረት የተሞላበት ነው።
ďťż
📍የግንባታ ባለሙያዎቹ የቀን ተቀን ውጥን ደግሞ ድልድዮን ገንብተው ጨረሰው መሬትን፣ ሰዎችን እና ህልሞችን ማገናኘት ነው።

@etconp

1 comment

የቱ ድልድይ ነው?