⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️•
የ1447ኛው ዓ.ሂ የዒድ አል-ፊጥር በዓል መቼ እንደሚከበር ዛሬ ምሽት ይታወቃል!በዚህም መሰረት፦
✅ጨረቃዋ ዛሬ ከታየች፦ ነገ
ሐሙስ ደማቁ የዒድ አል-ፊጥር በዓል ይከበራል።
❌ጨረቃዋ ዛሬ ካልታየች፦ የረመዳን ወር 30 ቀናትን ፁመን ዒድ የፊታችን
ጁሙዓ ይሆናል።
~
ዛሬ ትኩስና ወቅታዊ የሆኑ የዒድ መረጃዎችን ይዘንላችሁ እንቀርባለን። እስከዚያው ተከታተሉን!
➡️@TewhedandSuna ➡️@TewhedandSuna