"በሳይት ላይ ፈገግታ ወይስ መኮሳተር? የትኛው ነው ሥራ የሚያሠራው?"

ቤት ሰሪዎች በግንባታ ወቅት የሚገጥማቸዉ እውነተኛ "የአመራርና የዲሲፕሊን" ፈተና፣

"ካልተኮሳተሩባቸውና ጠንከር ካላሉባቸው አይሰሩም፣ ያጠፋሉ"

​1. "የመቻኮል" (ቸልተኝነት) ባህሪ
​በኮንስትራክሽን ሳይት ላይ መሪው ሁልጊዜ ፈገግታ ብቻ የሚያሳይና ልስልስ ከሆነ፣ አንዳንድ ሰራተኞች ያንን ገርነት እንደ ደካማነት ይቆጥሩታል።

"ይህ ሰውዬ ምንም አይለንም" በሚል ስሜት፦
• ​የሲሚንቶውን ልኬት ማጉደል፣
• ​የሴፍቲ ዕቃዎችን አለመጠቀም፣
• ​ስራን ማጓተትና ሰዓት ማባከን ይጀምራሉ።
​ስለዚህ ያ ጠንካራ ገጽታና "መኮሳተር" ሰራተኛው ሁልጊዜ በንቃትና በፍርሃት (በዲሲፕሊን) ስራውን በጥራት እንዲሠራ የሚያደርግ የሳይት ህልውና መሣሪያ ነው።

​💡  "በሳይት ላይ ፈገግታ ወይስ መኮሳተር? የትኛው ነው ሥራ የሚያሠራው?"
​
"ብዙዎች መሐንዲሶች በሳይት ላይ ይኮሳተራሉ ይላሉ።

ነገር ግን እውነታው ምንድነው? በኮንስትራክሽን ሳይት ላይ መሪው ልስልስ ከሆነ ሰራተኛው የመዘናጋት፣ ጥራት የማጉደልና የሴፍቲ ሕግጋትን የመጣስ አዝማሚያ ያሳያል።

ስለዚህ መኮሳተሩና ጠንከር ማለቱ ክፉ ከመሆን ሳይሆን፥ ስራው እንዳይበላሽና አደጋ እንዳይፈጠር የሚደረግ የቁጥጥር ስልት ነው!"

🪧YouTube ቻናላችን Subscribe ያርጉ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7

@etconp

Comments

Be the first to add a comment