እናት ተጠየቀች..⁉️


سئلت الأم
من تحبين من أولادك

ከልጆችሽ የቱን ትወጃለሽ አላት!?

فقالت :مريضهم حتى يشفى

በሽተኛው እስኪድን ድረስ...

وغائبهم حتى يعود

የራቀው እስኪ ቀርበኝ ድረስ..

وصغيرهم حتى يكبر

ህፃኑ እስኪያድግ ድረስ..

وجمبعهم حتى أموت

ሁላቸውንም እስክሞት እወዳለሁ አለች።

اللهم احفظ أمهاتنا من كل سوء

አሏህ ሆይ እናቶቻችንን ከክፉ ሁሉ ጠብቅልን አሚን።

https://t.me/nuredinal_arebi

12 comments

Show 2 more comments
كميلأ ወለሰዉፋዩዕጢከ ረቡከፈተርዷ
አሚን
🔐°°امُ مَحَمَد°° 🔐
አሚንንንን
Ibrahim
Amin yarebii
Halimet
Amin
ابن محمد
አሚንንንንንንንን
ኩኒስ ኒደርባ
Aminnn ya allh
ብንት ሙሀመድ
አሚንንንን
أم محمد
አሚን
(آم هبة الله بنت سعيد የኔ ደስታ ካንች የሚመነጭ ነው እማ🇸🇦🇸🇦🥀
አሚን ያረብ
emu tesnim enshi alah 🤲🤲
አሚን