🏗️ Compaction እና Consolidation፣ አንድ ናቸው ብለው ያስባሉ?
ሁለቱም አፈርን ጥቅጥቅ ያደርጋሉ፣ ግን በእውነቱ ፈጽሞ የተለያዩ ሂደቶች ናቸው!
👇🔵 Compaction (የአፈር መጠቅጠቅ)
በRoller ወይም Compactor ማሽን በውጫዊ ኃይል ይከናወናል።
በአፈር ቅንጣቶች መካከል ያለው አየር ይወጣል።
የአፈሩ Density ይጨምራል።
🟢 Consolidation (የአፈር መጨፍለቅ)
በጭነት ምክንያት በጊዜ ሂደት ይከሰታል፣ በተለይ በውሃ በጠገበ (Saturated) አፈር ውስጥ።
ጭነቱ ሲመጣ የPore Water Pressure ይጨምራል፤ ውሃው ቀስ በቀስ ከቀዳዳዎቹ ሲወጣ የአፈሩ መጠን ይቀንሳል።
በClay አፈር ውስጥ እጅግ በዝግታ ይከናወናል።
💡 በአጭሩ:
Compaction = የአየር መውጣት
Consolidation = የውሃ መውጣት
⚠️ ይህን ልዩነት ማወቅ በFoundation Design፣ በመንገድ ግንባታና በEarthwork ሥራዎች ላይ ትልቅ ጥቅም አለው።
💬 ጥያቄ ለእናንተ!
በClay አፈር ውስጥ Consolidation ከ Compaction ለምን ይበልጥ ረጅም ጊዜ ይወስዳል? መልሳችሁን በComment ያካፍሉን
👇 ━━━━━━━━━━━━━━
🌐ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ
👇https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
@etconp