الحمد لله
☪ ዒድ ሰላትንና የጁሙዓህ ሰላትን እንድንሰግ ላደረገን አላህ

ስንቶች ናቸው ጥዋት ዒድ ሊሰግዱ ሳይሆን ሊሰገድባቸው ጀናዛቸው ወደ ዒድ ሜዳ የመጣው

ስንቶች ናቸው ጥዋት ዒድ ሰግደው ጁሙዓህ ሰላተል ጀናዛ የተሰገደባቸው

አልሃምዱሊላህ ለዚች ሰዓት ላደረሰን አላህ


🎴📎😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢📣
🤩

Comments

Be the first to add a comment