ለኪነህንጻ የማይመጥን ግንባታ
አዲስአበባ ካሏት የዘመናዊ ዘይቤ ህንጻዎች ግንባር ቀደሙ በ1950ዎቹ መጨረሻ በእውቁ ፈረንሳዊ ህንጻ ነዳፊ በሄንሪ ሾሜት የተነደፈው የንግድ ባንክ ህንጻ ነው።
ይህ ህንጻ እስካሁን ያልተደገሙ የንድፍ እና የግንባታ ረቂቅ ጥበቦች ያሉበት ብርቅዬ የከተማችን ህንጻ ነው።
ከፊት ለፊቱ የማይመጥነው ግንባታ ባይገነባ ይመከራል።
ምስል ምንጭ ማህደር ገብረመድኅን
@etconp