قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
¤ እንስሳ vs ሰው
~ ሊታረድ ቢላዋ እየተሳለለት፣ ሊቀቀል ድስት ተጥዶለት፣ ከሰከንዶች በኋላ ወደ ሞት ጉዞ መሳፈሩ ላይቀር እሱ
ዘና
ብሎ ሣሩን ይግጣል።
የኛ
ና የዱንያ ነገር እንዲህ ነው።
🌱
@TewhedandSuna
Comments
Be the first to add a comment