Ethio Construction Engineering
Weekly quizzes 1.በኮንክሪት ሙሌት ጊዜ ቫይብሬተር በጥብቅ የሚያገለግለው ኮንክሪት compact ለማድረግ እንጂ formwork ውስጥ ኮንክሪትን በአግድም እየገፉ ለማንቀሳቀስ ፈጽሞ ጥቅም ላይ አይውልም። ለምን?
Anonymous Quiz
A) ኮንክሪትን በቫይብሬተር አግድም መግፋት የተጠለፈውን ብረት ከቦታው ስለሚያንቀሳቅሰው።
B) የቫይብሬተሩ ሃይል ከባዱን ጠጠር ትቶ የኮንክሪቱን Mortar ብቻ ስለሚገፋ፣ ኮንክሪቱ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲነጣጠል (Segregation) ስለሚያደርግ።
C) የቫይብሬተሩን ኒድል (Needle) እንዲግልና እንዲበላሽ ስለሚያደርግ።
D) ኮንክሪቱ ውስጥ አላስፈላጊ የሆነ አየር አስገብቶ ክብደቱን ስለሚቀንሰው።
Comments
Be the first to add a comment