Ethio Construction Engineering
ጥያቄ፦ በግንባታ ሥራ ሂደት የሚመጡ የሥራ መለዋወጦች ወይም በውል ከተያዘው ሥራ የሚጨምሩ ወይም የሚቀንሱ ልዩነቶች (Variation) ሲኖሩ ተቆጣጣሪ መሐንዲስ በራሱ ውሳኔ ማጽደቅ የሚችለው በውል ከተያዘው የግንባታ ዋጋ ላይ ከስንት ፐርሰንት በላይ ካልጨመረ ወይም ካልቀነሰ ነው? @etconp
📩
(ለመልስዎ ህጋዊ ድጋፍ ያለው ማብራሪያ በአስተያየት መስጫው ላይ /comment box/ ይስጡ)
Anonymous Quiz
🔘
ሀ) 10%
🔘
ለ) 15%
🔘
ሐ) 20%
🔘
መ) 30%
4 comments
Gebreamlak
Aug 8
በራሱ ማፅደቅ ካልቻለ እንዴት ነው እሚደረገው
Seid Endris Moh Endris
Aug 8
PPA or fidic, inwhich article is stipulated?
ሰጠኝ ካሳሁን
Aug 10
15% አማካሪ ማህንዲሱ ማጽደቅ ይችላል ነገር ግን ከ15% ከበለጠ የባለድርሻ አካለት ውሳኔ ሊሆን ይችላል በተጨማሪም ፕራይስ አጀስትመንት ሊጠየቅ ይችላል እንደ አሜንድመንት ሊያዝ ይችላል
ABENEZER OFFICIAL P.
Aug 14
በአጠቃላይ የግንባታ ውል የVariation ሥራ ሲኖር፣ ተቆጣጣሪ መሐንዲሱ በራሱ ሥልጣን ማጽደቅ የሚችለው የውሉ ዋጋ ላይ እስከ 10% ድረስ የሚደርስ ጭማሪ/ቅናሽ እንደሆነ በብዙ የግንባታ ውሎች ይጠቀሳል።ነገር ግን 10% የሚለው በሁሉም የኢትዮጵያ የግንባታ ውሎች ላይ ተመሳሳይ አይደለም።