👉ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን ብዝዎች በጠየቃቹን መሰረት የ ETABS ቲቶርያል ቪድዮ በአማርኛ ቋንቋ ከ introduction ጀምሮ Analysis እና Design ኣካተን ምርጥ ቪድዮ ኣዘጋጅተንላቹዋል።

🫵እንሆ ዛሬ ክፍል 1 ከጥቂት ደቂቃዎች እንጭነዋለን እስከዛ ለ YOUTUBE ቻናላችን አዲስ ከሆኑ SUBSCRIBE በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ እንዲሁም ለወዳጅዎ ያጋሩ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp

Comments

Be the first to add a comment