🌱ነቢዩ አዲስ ወር ጨረቃ ሲያዩ…
🌙ከጠለሃ ቢን ዑበይዱላህ (
➡️) ተይዞ፡ እንዲህ ይላል፦
﴿أنَّ النَّبيَّ
👑 كانَ إذا رأى الهلالَ قال: اللهمَّ أَهِلَّهُ علينا بالأمْنِ والإيمانِ والسلامَةِ﴾
“ነቢዩ (
⏩️) የኢዲስ ወር መግቢያ ጨረቃ ሲያዩ እንዲህ ይሉ ነበር፦ አላህ ሆይ! ይቺን ጨረቃ (ወር) በሰላምና መረጋጋት፣ በእምነት፣ ከመከራ ከበሽታና ከወንጀል ተጠብቀን በኛ ላይ እንድታበራ (እንድትጠቅመን) አድርግልን።”
📝 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሀሰን ብለውታል፡ 3451
😵🤔🙁😝😤☹️🙁☹️✈️Telegeram