የቦሌ ክ/ከተማ የሕግ ስርፀትና ምክር መስጠት ዳይሬክቶሬት
ድርጅት እና እንደ አገር ውስጥ ባለሀብት መቆጠር የፈለገ፤ በብር የባንክ አክሲዮን ስለሚገዛበት አግባብ ወይም ባንክ ስለሚያቋቁምበት አግባብ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው መመሪያ የሚወሰን ነው” ይላል። ሆኖም ትውልደ ኢትዮጵያዊው ከዚሁ ኢንቨስትመንት የሚያገኘውን ማንኛውንም ክፍያ ወይም ገቢ “በውጭ ምንዛሬ ከኢትዮጵያ ውጭ ማዛወር እንደማይችል” በአዲሱ አንቀጽ ላይ ተደንግጓል።
(ኢትዮጵያ ኢንሳይደር)
Comments
Be the first to add a comment