🏗️ በስላብ እና ቢም የብረት ዝርጋታ የጥራት ፍተሻ! | Solid Slab & Beam Reinforcement Inspectionበምስሉ ላይ እንደምናየው፣ Solid Slab እና Main Beam የብረት ዝርጋታ በትክክል ተዘጋጅቶ ለኮንክሪት መፍሰስ ዝግጁ ሆኗል።
📌 ዋና ዋና የምህንድስና ነጥቦች፦🔹 Double Mesh Reinforcement – Top & Bottom Reinforcement የPositive እና Negative Moment ኃይሎችን ለመቋቋም ይረዳል።
🔹 Cranked / Bent-up Bars – በድጋፎች አካባቢ የሚኖሩ የNegative Moment ኃይሎችን ለመቋቋም ይረዳሉ።
🔹 Beam-Column Joint – Column Bars፣ Stirrups እና Lap Length በStructural Design መሠረት መዘጋጀታቸው መፈተሽ አስፈላጊ ነው።
⚠️ ከኮንክሪት በፊት የሚፈተሹ፦ 1️⃣ Concrete Cover & Chair Blocks – ትክክለኛው Cover እና የብረት ከፍታ መጠበቁን ማረጋገጥ።
2️⃣ Electrical & Plumbing Conduits – የRebar ዝርጋታን ሳይጎዱ በትክክል መቀመጣቸውን መፈተሽ።
3️⃣ Formwork Cleaning – አቧራ፣ የእንጨት ቁርጥራጭና ሌሎች ቆሻሻዎች መወገዳቸውን ማረጋገጥ።
🏗️ ጥራት ያለው የብረት ዝርጋታ = ጠንካራ እና ደህንነቱ የተጠበቀ መዋቅር!@etconp