💡የላኢላሃኢለላህ ዋጋℹ️

ረሱል (🤍) እንዲህ ብለዋል፦

﴿من كان آخرُ كلامِهِ لا إله إلا اللهُ دخلَ الجنةَ﴾

“የመጨረሻ ንግግሩ ላኢላሃኢለላህ (ከአላህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም) የሚለው ቃል የሆነ ጀነት ገባ።”

📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል፡ 3116


✅🔗😊 ᵗᵉʷʰᵉᵈᵃⁿᵈˢᵘⁿᵃ👈🟢
🤩

2 comments

አላህ መጨረሻችንን በ لا إله إلا الله ያድርግልን
ኢተቂላህ ነፍሴ ኡሙ አኒስ
አላህ ይፍቅን