👉አዲስ በተሰራ የሰላብ ኮንክሪት ላይ የሚታዩ ስንጥቆች (Plastic Shrinkage Cracks) መንስኤ እና መፍትሄዎች! 🧐🏗️

🌟​በምስሉ ላይ እንደምናየው ኮንክሪቱ ገና ሳይደርቅና ጠንካራ ሳይሆን በፊት በላዩ ላይ የሸረሪት ድር የሚመስሉ ስንጥቆች (Craze/Shrinkage Cracks) ተፈጥረዋል።

🗂​ዋና ዋና መንስኤዎች፦

1. ​High Evaporation Rate: በሞቃት አየር፣ ከፍተኛ ንፋስ ወይም አነስተኛ እርጥበት ምክንያት በኮንክሪት ውስጥ ያለው ውሃ ፈጥኖ ሲተነን።

2. ​Delayed Curing: ኮንክሪት ከተፈሰሰና ከተስተካከለ በኋላ ወዲያውኑ ውሀ አለመርጨት (Curing) ወይም አለመሸፈን።

3. ​Excessive Water-Cement Ratio: በስራ ወቅት ከመጠን በላይ ውሃ መጠቀም (High W/C Ratio)።

⬆️​በእርስዎ ሳይት ላይ በሞቃት አየር ውስጥ ሰላብ ሲያፈሱ Plastic Shrinkage ለመከላከል ምን ዓይነት ዘዴ (Curing Compound, Wet Burlap, ወይስ Fogging) ይጠቀማሉ? ሃሳብዎን በኮሜንት ያካፍሉን!

👌በነገራችን ላይ ሌላኛው ቻናላችን ተቀላቅለዋል?

⚡️ሰሙኑ የወጡ ጨረታዎች ጨምሮ

🌟አዳዲስ የስራ ቅጥሮች እና የኮንስትራክሽን ጨረታዎች ሲወጡ በቀላሉና በ ትኩሱ ለመመልከት ከታች ባለው ሊንካችን ይቀላቀሉን።

📌እንዲሁም ለወዳጆቻቹ SHARE በማረግ አዳርሱ👇

https://t.me/ETCONpWORK
https://t.me/ETCONpWORK
https://t.me/ETCONpWORK

Comments

Be the first to add a comment