قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
🌱
ሰማይ ላይ ካሉ ፍጥረታት ለአላህ ቅርብ የሆነዉ ጅብሪል(ዐ.ሰ) ዱዐ ሲያደርግ ምድር ላይ ከሁሉ በላይ የሆኑት ነብዩ(ሰ.ዐ.ወ) አሚን አሉ.
...ረመዳንን አግኝቶ ይቅርታ ያላገኘ ይዋረድ አለ
አሚንም አሉ
ይህ ማለት በረመዳን ሳይማሩ መውጣት የለም
በረመዳን ካልተማርን ...
Comments
Be the first to add a comment