👉የመልካም ምኞት መልእክት

🌟ኢንጅነር ሙሐመድ አብዱራሕማን ከመስከረም 28፣ 2019 ጀምሮ የከተማ እና መሠረተ-ልማት ሚንስትር ሆነው በመሾማቸው የ @etconp መላው ቤተሰብ እንኳን ደስ አለዎት በማለት መልካም የስራና የውጤት ዘመን እንዲሆንላቸው ልባዊ ምኞታችን እንገልፃለን❤️

ትልቅ ሀገር፣ ትልቅ ሕዝብ፣ ታላቅ ራዕይ

@etconp

Comments

Be the first to add a comment