🌙 የረመዷን ቀናት እና
የሰው ልጅ እድሜ 🥹• "ረመዳን በብዙ መልኩ ከሰው ልጅ ሕይወት ጋር ይመሳሰላል፤
በመጀመሪያዎቹ አስር ቀናት እንደ ልጅነት ሕይወት መጀመሪያ በደስታ፣ በንቃት፣ በተስፋና በጉጉት የተሞላ ነው።
በሁለተኛዎቹ አስር ቀናት ደግሞ ልክ እንደ ወጣትነት ዕድሜ በጨዋታና በዝንጋቴ ይታለፋል።
በመጨረሻዎቹ አስር ቀናት ግን እድሜው እንደገፋ ሽማግሌ ይሆናል፤ በዚህ ወቅት በርትቶ የሰራ ይረታል (ያተርፋል)፣ ቸል ያለ ደግሞ ይቆጫል።"
🔵 @TewhedandSuna 🌐