👉የ 2019 የፌዴራል መንግስት በጀት ጸደቀ❗️

💫​የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 30ኛ መደበኛ ስብሰባ የ2019 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት በጀትን በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል።

🔖​ቁልፍ መረጃዎች፡

​✅ ጠቅላላ በጀት፡ 2.34 ትሪሊየን ብር

✅ ከባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር፡ የ411.6 ቢሊዮን ብር ወይም የ21.3% ጭማሪ አሳይቷል።

📎​ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በተከናወነው በዚህ ስብሰባ፣ የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የቀረበውን የውሳኔ ሀሳብ ምክር ቤቱ መርምሮ አጽድቆታል።

🏷​ይህ በጀት ለሀገሪቱ የልማት ፕሮጀክቶች፣ በተለይም በግንባታና መሠረተ ልማት ዘርፍ ላይ ምን ያህል ተፅዕኖ ይኖረው ይሆን?

​@etconp

Comments

Be the first to add a comment