👉5ቱ ለሙስና በከፍተኛ ደረጃ የተጋለጡ የመንግሥት ተቋማት ተለዩ‼

☄የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባካሄደው አዲስ የዳሰሳ ጥናት፣ የመሬትና የገቢዎች ተቋማትን ጨምሮ በርካታ የመንግሥት መሥሪያ ቤቶች ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን ይፋ አደረገ።

🌟በጥናቱ መሠረት:-

1. የመሬት አስተዳደርና የይዞታ ምዝገባ፣

2. የገቢዎችና ታክስ ጽሕፈት ቤቶች፣

3. የኮንስትራክሽን ፈቃድ ቁጥጥር፣

4. የንግድና ትራንስፖርት ቢሮዎች፣ እንዲሁም

5. የወረዳና የቀበሌ አስተዳደሮች በከፍተኛ ደረጃ ለሙስና የተጋለጡ ተቋማት ተብለው ተለይተዋል።

@etconp

1 comment

መንገድ ትራስፖርት አላያችሁም