👉Ultrasonic Pulse Velocity Concrete test/UPV test/
💫UPV ኮንክሪት ቴስት ምንድነው?
⏺የኮንክሪት ስትራክቸሩ ላይ ምንም አይነት ተቆርጦ የሚወጣ ሳምፕል ሳይወሰድ/Nestructive test (NDT)/ የሚሰራ ነው።
▶️በኮንክሪት ውስጥ የሚሄድ የድምፅ ማዕበል/Saund Wave/ Ultrasonic pulse/ ፍጥነትን በመለካት ስለኮንክሪቱ የጥራት ደረጃ/Overall Quality/ ይነግረናል።
🎲ይኽውም:-
1.ወጥነት ያለው የኮንክሪት ጥራት መኖሩን/Check uniformity in different parts of the concrete structure/
2.የግድፈቶችን አካቢዎችን ይለይልናል/Defects like Crack, Voids, honeycombing, or Poor compaction/
3.በሌላ መልኩ የኮንክሪት ጥንካሬውን ደረጃ ለማወቅ ይረዳል።/Estimate quality of Concrete indirectly/
ውጤቱ የሚያሳየው:
i) ፈጣን ድምፅ ሞገድ/Fast wave travel/ከሆነ:
ኮንክሪቱ በቂ እፍግታ ያለው መሆኑንና ወጥና ጥራት ያለው ሙሊት መኖሩን ይነግረናል።
ii) ዘገምተኛ የድምፅ ሞገድ/Slow velocity sound wave/ከሆነ: በተቃራኒ ሆኖ በተጨማሪም በኮንክሪቱ የውስጥ ክፍል ላይ ክራክ/Severe cruck, voids ወይም honeycombingና በአጠቃላይ ደካማ የኮንክሪት ክፍል/Weak zone/ መኖሩን ይጠቁመናል ማለት ነው
UPV ቴስት በአብዛኛው ሀመር ቴስትን ተክቶ ሊሰራ የሚችል ሲሆን ተደራቢ ሙከራ ሆኖ ሊያገለግል ይችላል። የUPV ቴስት ውጤትን ተከትሎ እንደሁኔታው Core Test ማድረግ አስገዳጅ ሊሆን ይችላል።
UPV ቴስት የኮንክሪትን አጠቃላይ የኮንክሪት ጥራት ደረጃን ለመገምገም ቀላልና ፈጣኑ የቴስት ዓይነት ነው።
@etconp