قناة رياض الجنة
🌱
{የጀነት ጨፌ}
▢
ሁሉም ያልፋል
........
¤ የአንዱ መንገድ ፍፃሜ ለሌላው መንገድ ጅማሮ ነው።
በህይወት አበቃ የሚባልለትል ጉዞ የለም።
ገና
እንደወጣት
ብዙ ያላየናቸውና መኖር ያልጀመርናቸው ውብ የህይወት መልካም አጋጣሚዎች አሉና ታግሰን ንጋታችንን እንጠብቅ።
🌱
@TewhedandSuna
1 comment
طريق نجاة...إسلام
Jun 16
ان شاء اللہ