👉ኮንስትራክሽን ኬሚካል (Construction Chemicals)
     ━━━━━━━━━━━━👷‍♂️ኮንስትራክሽን ኬሚካል (Construction Chemicals) ማለት በግንባታ ሼል ውስጥ የኮንክሪት፣ የሞርታር፣ የጂፕሰምና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን ጥራት፣ ጥንካሬ፣ ዘላቂነትና አፈጻጸም ለማሻሻል የሚጨመሩ ወይም የሚተገበሩ ኬሚካሎች ናቸው።

🌟ዋና ጥቅሞቻቸው፦

✅የኮንክሪት ጥንካሬን ያሳድጋሉ።
✅የውሃ መግባትን ይከላከላሉ (Waterproofing)።
✅ስንጥቅን ይቀንሳሉ።
✅የኮንክሪት መሥራትን (Workability) ያሻሽላሉ።
✅የግንባታውን ዕድሜ ያራዝማሉ።
✅ጥገናና ጥበቃ ሥራዎችን ያሳልጣሉ።

⬇️ምሳሌዎች፦

☑️Polycarboxylate Ether (PCE)
☑️Silica Fume
☑️Fly Ash
☑️Sodium Gluconate
☑️Calcium Formate
☑️Hydroxypropyl Methylcellulose (HPMC)
☑️Redispersible Polymer Powder (RDP)

🥎እነዚህ ኬሚካሎች በህንፃ፣ በመንገድ፣ በድልድይ፣ በዋሻ፣ በግድብ እና በሌሎች የመሠረተ ልማት ፕሮጀክቶች በስፋት ይጠቀማሉ።

━━━━━━━━━━━━━━

🤌ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp

Comments

Be the first to add a comment