💫PART 2

🚧in this methodology logistic shall be under consideration because we should transport and carry the assembled truss and placing it aligned is another difficult work

⏺2. Assembling it on the top tie beam - in this method we lay rafter wood on the top tie beam and tie it with  Φ6 stirrup bar(ስታፋ)  which is extended before we cast our top tie beam then we provide queen and king posts then we provide truss then we tie queen posts and king posts on rafter using “BONDA” (iron sheet) then we nail the purlin on the inclined rafter then the roof cover

• this method is time taking compared to the previous

የጣራ ስራ ላይ በተለምዶ እንዴት ይሰራል

በመጀመሪያ በሀገራችን ሁለት መንገዶች አሉ ጣራ ለመስራት

፩. ተሰርቶ ተገጣጥሞ ያለቀለትን ካንች አጓጉዞ ቶፕ ታይ ቢሙ ላይ ማሰር - የዚህኛው መንገድ ስንጠቀም ሳይታችን በቂ ቦታ ሊኖረው ይገባል ምክንያቱም የ እንጨት አልጋ ተዘጋጅቶ ስለሚገጣጠም የ rafter’ኣችን ርዝመት + working space ያስፈልጋል ለመገጣጠም በሌላ በኩል ደግሞ ካንቻችን የብረት ከሆነ እዛው workshop ስለሆነ ችግር የለም spaceን በተመለከተ። የተሰራውን ካንች እላይ አውጥተን ሰቅለን በ ስታፋ እናስረዋለን በመቀጠል ሞራሌ (purlin) እንመታለን ከዛም የጣራ ሽፋናችንን እንመታለን ወይ ዴክራ ወይም normal gauge ቆርቆሮ ወይም galvanized EGA

• በዚህኛው መንገድ ጥንቃቄ ይሻል አናፂዎች ልኬት በደንምብ መውሰድ አለባቸው ምክንያቱም እላይ ወጥቶ አልገጥም ሊል ስለምችል በ ትክክል ካልተለካ
• Transport መታሰብ አለበት ነገር ነው ከፍታ ላይ ማውጣት መሸከም የመሳሰሉት ነገሮች መታሰብ አለባቸው

፪. እዛው ጣሪያ ላይ መገጣጠም

⭐️For more information click this Link Below And Subscribe Our YouTube Channel👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG

@etconp

Comments

Be the first to add a comment