👉በህንፃ ግንባታ ላይ በብዛት የምንጠቀመው "Dog-legged Staircase"! 🪜🏗️

🌟​በምስሉ ላይ እንደሚታየው በሁለት ደረጃዎች (Flights) ተከፍሎ የ 180 ዲግሪ አቅጣጫ ለውጥ የሚያደርገው የደረጃ አይነት ዶግ-ሌግድ ስታርኬስ (Dog-legged Staircase) ይባላል።

​💡 የ Dog-legged Staircase ዋና ዋና ባህሪያት እና ጥቅሞች፦

1️⃣ ቦታ ቆጣቢነት (Space Efficiency)፦ አነስተኛ ቦታ በሚፈልጉ የመኖሪያና የንግድ ህንፃዎች ውስጥ በቀላሉ የሚገነባ እና ቦታ የማያባክን ነው።

2️⃣ የመሃል ክፍተት አለመኖር (No Open Well)፦ በሁለቱ ደረጃዎች መካከል ክፍት ቦታ (Open space/Well) ስለሌለ ደህንነቱ የተጠበቀ ነው።

3️⃣ ቀላል አሰራር (Simple Construction)፦ የቅርጽ (Formwork) እና የብረት ዝርጋታ (Rebar Detailing) ስራው ከሌሎች የደረጃ አይነቶች አንጻር ቀላል እና ፈጣን ነው።

​ጥራት ያለው የደረጃ ግንባታ — ለህንፃዎ ምቾት እና ደህንነት ዋና መሰረት ነው🤝

​🌐ለተጨማሪ መረጃ እና ሌሎች የኮንስትራክሽን ዘርፍ ዜናዎች የ YouTube ገፃችን ከታች ባለው ሊንክ በመግባት SubScribe አርገው ቤተሰብ ይሁኑ👇

https://youtube.com/@ethiopianconstruction7?si=ils307xXQQpIdCwG
‎
‎@etconp

Comments

Be the first to add a comment